Pages

Thursday, April 19, 2012

11 ቁጥር

ቁጥር ሳሰላስል፣ ብዙም ሳልቆጣጥር
ሁለት ባለአንድ አየሁ፣ ትንሽ ስጎረጉር።
አሁን በኢትዮጵያ በጣም የደረቀው
ገኖ ሰፍቶ ስሙ ፋፍቶ የደለበው።
ጠፍቶ በገበያው መለኪያ ለስፍር
አስራ አንድ ነገሰ በልጦ ካለው ቁጥር።

No comments:

Post a Comment